ሰበር ዜና: የኢንሳ እና የሜቴክ ዋና ዳይሬክተሮች የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

የኢንሳ እና የሜቴክ ዋና ዳይሬክተሮች (ሜ/ጀነራል ተክለብርሀን ወልደአረጋይ እና ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው) የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ተክለብርሀን ወልደአረጋይ እና የብረታብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ባለፈው ሰኞ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የስራ መልቂያ ደብዳቤ ማቅረባቸውን ታማኝ ምንጮች ለአውራምባ ታይምስ ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሁለቱም ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ጥያቄ እስካሁን አልተቀበሉትም። ኃላፊዎቹ የመልቀቂያ ደብዳቤ ለማቅረብ ያስገደዳቸው ምክንያት ምን እንደሆነ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። የሁለቱም ተቋማት ኃላፊዎች ተጠሪነታቸው ለአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር እንደሆነ ይታወቃል።

Breaking News

Major General Teklebrhan Woldearegay of INSA and MeTEC chief Major General Kinfe Dagnew , have reportedly submitted letter of resignation to Prime minister Abiy Ahmed, last monday, sources disclosed to Awramba times.

Prime Minister Abiy didn’t yet approve the resignation request of both senior military officers. Directors of both agencies are accountable to the nation’s Prime minister.

          

Share your thoughts on this post

Advertisements
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram