የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው የክብር ዶክትሬታቸውን ዛሬ መቀበላቸው ተገለጸ።
ለአማራ ክልዕ ርዕሰ መስተዳደር ገዱ አንዳርጋቸው ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ባሳለፍነው ቅዳሜ የክብር ዶክትሬት ድግሪ መስጠቱ ታውቋል።
ይሁን እንጅ ርዕሰ መስተዳድሩ በተደራራቢ ስራዎች ምክንያት በቦታው በወቅቱ ያልተገኙ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
በዚህም ዛሬ ዩኒቨርሲቲው ወደ ባሕር ዳር በማቅናት በአቫንቲ ብሉናይል ሪዞርት ለርዕሰ መስተዳድሩ የክብር ዶክትሬቱን በአካል የሰጣቸው መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
ምንጭ፦ አማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት
Share your thoughts on this post