fbpx

መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ለመቆየት ፊርማውን አኖረ

መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ለመቆየት ፊርማውን አኖረ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በዓመቱ ኮከብ ሆኖ ያጠናቀቀው ግብፃዊው ሞሃመድ ሳላህ በሊቨርፑል ለተጨማሪ 5 ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አስፍሯል፡፡

በመሆኑም ሳላህ በሊቨርፑል እ.አ.አ እስከ 2023 ይቆያል፡፡

መሐመድ ሳላህ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በ52 ጨዋታዎች 44 ግቦችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡

የሳላህ ፊረማ ማኖር ለሊቨርፑል ደጋፊዎች እና ባለቤቶች ብስራት ሆኗል፡፡

በሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ጉዳት አስተናግዶ የነበረው መሐመድ ሳላህ በዓለም ዋንጫው ለሀገሩ ግብፅ በሙሉ አቅሙ ግልጋሎት እንዲሰጥ አላስቻለውም፡፡

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram