fbpx

ለፌዴሬሽኑ የፕሬዚዳንትና ስራ አስፈፃሚነት ምርጫ መስፈርት ያሟሉ የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ተደረጉ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፕሬዚዳታዊና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ ብቁ ነው ያላቸውን የመጨረሻ እጩዎች ይፋ አደረገ።

ከዚህ በፊት የትግራይ ክልል እጩ አድርጎ የወከላቸውን አቶ ተስፋዬ ካህሳይን ውክልና ማንሳቱን በደብዳቤ ቢያሳውቅም የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴው ውሳኔውን ሽሮ አቶ ተስፋይ በምርጫው ላይ እንዲሳተፉ ውሳኔ በማሰለፉ በፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩት አራት እጩዎች ሆኗል።

በዚህም መሰረት አራት እጩዎች ለፕሬዚዳንትነት እና 22 ለስራ አስፈፃሚነት የሚወዳደሩ እጪዎችን ዝርዝር አስታውቋል።

አቶ ጁኔይዲ ባሻ ቲልሞ- ከድሬ ዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ተካ አስፋው ተሰማ – ከአማራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ኢሳያስ ጅራ ባሻ – ከኦሮሚያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ተስፋዬ ካህሳይ ገ/ እግዚአብሄር- ከትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ለስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነት

አቶ አበበ ጋላጋይ ዘለቀ – ከድሬ ዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ አራጋው – ከአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ አሊሜራህ መሃመድ አሊ- ከአፋር እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ዘሪሁን ቀቀቦ ሆርሳ – ከደቡብ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ሰውነት ቢሻው ውቤ – ከኣማራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ አብዱራዛቅ ሀሰን መሃመድ – ከኢትዮጵያ ሶማሌ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ከማል ሁሴን መሃመድ – ከኦሮሚያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ አስራት ሀይሌ ገብሬ – ከአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኮሎኔል አወል አብዱራሃም ኢብራሂም- ከትግራይ እክር ኳስ ፌዴሬሽን

ዶክተር ሲራክ ኃይለማርያም ከለለው – ከአማራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ወንዳወክ አበዜ ወርቁ – ከድሬ ዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ኡቻላ ኦጁሉ ኦቦንግ – ከጋምቤላ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ወ/ሮ ሶፊያ አልማሙን በባከር -ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ኢብራሂም መሃመድ ኢብራሂም- ከሐረሪ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ወልደ ገብርኤል መዝገቡ ተስፋዬ – ከትግራል እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢንጂነር ሀይለኢየሱስ ፍሰሀ አለማየሁ – ከአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ሙራድ አብዲ ሀቢብ – ከሐረሪ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ተስፋዬ ኦሜጋ ፋንታዬ – ከአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዶክተር ቻን ጋቶክ ዮም – ከጋምቤላ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዶክተር ወገኔ ዋልተንጉስ ኪዳኔ – ከድሬ ዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ ዳግም አስመላሽ – ከጋምቤላ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዶክተር ሀይሌ ኢቲቻ ቡልቱ – ከኦሮሚያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንታዊ እና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ግንቦት 26 እንደሚካሄድ ይጠበቃል።

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram